About Us
Ny market ረከቦት በ ወጣት ናትናኤል ፍቃዱ የተቋቋመ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን። አገራዊ ባህል እና ቅርፅ የተላበሱ የቡና ማቅረቢያ ረከቦቶችን በዘመናዊ መንገድ እያመረተ ለ ህብረተሰቡ እያቀረበ ይገኛል
ራዕይ (Vision)
ኢትዮጵያዊ የቡና አቀራረብ ባህልን ከዘመናዊ ውበትና ጥራት ጋር በማዋሃድ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊና ተወዳጅ የሆኑ ባህልን የተላበሱ ምርቶችን ማቅረብ ቀዳሚ ምርጫ መሆን። ተልህኮ (Mission)
- 1. የሀገራችንን ባህላዊ ቅርፅና ጥበብ በተላበሱ ዲዛይኖች ዘመናዊ የሆኑ የቡና ማቅረቢያ ረከቦቶችን በከፍተኛ ጥራት ማምረት።
- 2. የደንበኞችን ፍላጎት ባሟላ መንገድ፣ ባህልንና ዘመናዊነትን ባጣመረ መልኩ፣ ለአገልግሎት ምቹና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ማቅረብ።
- 3. የአገር ውስጥ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችን በማሳተፍ የስራ ዕድል መፍጠርና የአገራዊ ባህል ቅርሶችን መጠበቅ ነው።
✨የቅርስ ውበት በዘመናዊ እጅ! ✨
Ny Market ረከቦት፡ ታሪክዎን በቡናዎ ያጣጥሙ! የኢትዮጵያ ታላቅነትና ጥንታዊነት በዓለም የታወቀ ነው። እኛ Ny Market ረከቦት ደግሞ ይህንን ታሪክ እና ክብር ከቡናዎ ማዕድ ጋር አዋህደነዋል። ከጥንት ነገሥታት ዘመን እስከ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡት የኛ ሀገር ድንቆች፣ የቡና ማቅረቢያ ረከቦቶቻችን መነሻና መነቃቂያ ሆነዋል!
- የላሊበላ ገነቶች ልክ እንደ ድንጋይ ውበት: የዓለምን ቀልብ የገዛው የላሊበላ ቤተ-ክርስቲያን ምሥጢራዊ ቅርፅ የተላበሱ ረከቦቶች። እያንዳንዱ ረከቦት የዘመናት ታሪክ ተናጋሪ ነው።
- የጎንደር ቤተ-መንግሥት ግርማ ሞገስ: በግርማ ሞገስ የተሞሉ የፋሲል ግንብ ንድፎችን በዘመናዊ መንገድ አዋህደን፣ ለእንግዶችዎ ልዩ ክብር የሚሰጥ ረከቦት አዘጋጅተናል።
- የአክሱም ሐውልት ፅናትና ጥበብ: የኢትዮጵያ የስልጣኔ አሻራ የሆኑትን የአክሱም ሐውልት ቅርፆችን በመጠቀም፣ ጥንካሬንና ውበትን የሚገልጽ ልዩ ምርት።
🏰 ረከቦት ሳይሆን ትውስታ ነው!
- ባህልና ዘመናዊነት ተዋህደው: እያንዳንዱ ዲዛይን የጥንት ጥበብን በዘመናዊ የእጅ ጥበብ ጥራትና መልክ የሚቀርብ ነው።
- ከፍተኛ ጥራት ያለው አሠራር: ረከቦቶቻችን ውበታቸው ለዘመናት የሚቆይ፣ ጠንካራና አገልግሎት የሚሰጥ እንዲሆን ተደርጎ ነው የሚሰራው።
- ለቤትዎና ለቢሮዎ ድምቀት: ለቤትዎ ማዕድ፣ ለቢዝነስ ተቋምዎ ወይም ለውጭ ሀገር ወዳጆችዎ እንደ ውድ ስጦታ የማይተካ ምርጫ!
🌟 ለምን Ny Market ረከቦት?
ቡናዎን ያፍሉ፤ ታሪክዎን ያስተዋውቁ!
የፎቶ ጋለሪ
ትህዛዝ ለመስጠት
ትህዛዝ ለመስጠት ይህን ይጠቀሙ
አድራሻ
አድራሻ
Wolde Amanuel Dubale Street, Hawassa,Sidama,Ethiopia
ስልክ
+251962329278 or +251986570781
ኢሜይል
nfikadu150@gmail.com









